- Home
- Free App Analytics
- Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81
- Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81 Vs. ስንክሳር * Sinksar Saints History
Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81 vs ስንክሳር * Sinksar Saints History Usage & Stats
Amharic Bible 81 is an app developed for the Ethiopian Orthodox Church 81 books bible version. It is designed to be easy and interactive.
We have motivated to develop the original bible version of the Ethiopian Orthodox church bible. In the future more books of the church will included.
The app has features like:
1. Navigate all the books by Old Testament or New Testament
2. Navigate chapter by chapter
3. Search the bible in Amharic
4. Show Random Verses with Background Images
5. Select text with double click or long click and share to friends
To reach more families of the church we kindly request you to share your friends. We are also respectfully need your comments and any suggestions. Please Rate Us 5 Star.
Thank you! Enjoy!
መጽሐፍ ቅዱስ 81 ሶፍትዌር መተግበሪያ የተሰራው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰማኒያ ወ አሃዱ መጽሐፍ ቅዱስ ተጠቃሚዎች ነው። ለአጠቃቀም ቀላልና ምቹ ተደርጎ ተሰርቷል።
ይህን አፕ ለመስራት ያነሳሳን ተጠቃሚዎቻችን ትክክለኛውን የቤተክርስቲያኗን ትርጉም የያዘውን ሰማንያ አንድ መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያገኙ ለማስቻል ነው። በቀጣይ ሌሎች የቤተክርስቲያኗ መጽሐፍትንም የምናካትት ይሆናል።
በዚህ መተግበሪያ የሚያገኟቸው
1. የብሉይና የሐዲስ መጽሐፍትን ማየት
2. መጽሐፍትን በምዕራፍ ማየት
3. ቃላትን ወይም ሃረጋትን በአማርኛ መፈለግ
4. መጽሃፍት ዝርዝር በጎበኝን ቁጥር የተመረጡ ጥቅሶችን እና ስእላትን ማሳየት
5. ጽሁፍን ሁለቴ በመጫን ወይም ጫን አድርጎ በመያዝ መምረጥና ለጓደኛ ማጋራት
ብዙ የቤተክርስቲያኗን ተጠቃሚዎች ለመድረስ ይረዳን ዘንድ ለጓደኛዎ ያጋሩ። አስቶያየተዎን ወይም ማንኛውንም ሃሳበዎን ይጻፉልን። 5 ኮከብ በመስጠትም ይተባበሩን።
እግዚአብሔር ይስጥልን!
- Google Play Store
- Free
- Books & Reference
Store Rank
- -
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!
ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው።
ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች ፣ ከቅዱሳን ሰማዕታት ፣ ከጻድቃን ፣ ከነቢያት ፣ ከሐዋርያት ፣ ከሊቃነ ጳጳሳት ፣ ከኤጲስቆጶሳት ፣ ከመነኮሳትም ሁሉ ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው ከመላእከት አለቆችም ከድርሳናቸው የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት አምላክን የወለደች እመቤታችን የከበረች ድንግል ማርያም ከአደረገቻቸው ድንቆች ተአምራቶችም የክብር ባለቤት የሆነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበዓላቶቹን መታሰቢያ በዘመናት ሁሉ ከመስከረም መባቻ እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ።
ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው። የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር።
ለዘላለሙ አሜን!!
የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ በዋነኝነት ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ ከነሱ የክርስትና ህይወት በመነሳት እኛስ ምን ማረግ እንችላለን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምንን እማራለው የሚለውን እንድናስብ ይረዳናል ብሎ በማሰብ እንዲሁም በብዙ መፅሃፈ ስንክሳርን ማግኘት በማይችሉ ምእመናን ጥያቄ መሰረት ይህን የሞባይል አፕሊኬሽን ለራሶ እንዲሁም ከጉዋደኞቾ ፣ ቤተሰቦቾ ፣ የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ባይሆን ፈጣሪ በፈቀደ የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ታሪኩን ጨምቀን አቅርበናል።
እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ ከ3—10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን።
በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ6ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት:-
- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው
ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን
ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን
አሜን!!
በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለተገበረው ለዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው።
ዲ/ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ በዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ በመማር ፣ በማንበብ ፣ በመተርጎም ፣ በመፃፍ ፣ በማዘጋጀት እና በማስተማር ጭምር የኖረ የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ነው። ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ ፣ በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም በነፃ ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ ህዝበ ክርስቲያኑን ለማስተማር እና የቅዱሳን በረከትንም ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን መልክ አቅርበናል።
ስንክሳር * Sinksar - (Lives of Saints) in Amharic and English language.
ስንክሳር(የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar(Synaxarium) the Orthodox Tewahedo Church
In the name of the Father, the Son, and the Holy Spirit, One God Amen!
In order to learn from the Synaxarium or history and Lives of the Christian Saints and to get better in your Christianity especially in Orthodox Tewahedo Church life we highly recommend you to read the book, and for those of you who couldn’t access the book here is an App for it which contain the main stories with pictures illustrating the story.
Most of the Saints are from the Oriental Orthodox Church.
This Oriental Orthodox communion is composed of six autocephalous churches:
- the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church,
- the Coptic Orthodox Church of Alexandria,
- the Syriac Orthodox Church of Antioch,
- the Armenian Apostolic Church,
- the Eritrean Orthodox Tewahedo Church, and
- the Malankara Orthodox Syrian Church.
- In Amharic and English languages.
Keep reading, discuss what you have read with other Christians, and Keep sharing the App for all the Christians of the world.
- Google Play Store
- Free
- Lifestyle
Store Rank
- -
Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81 vs. ስንክሳር * Sinksar Saints History ranking comparison
Compare Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81 ranking trend in the past 28 days vs. ስንክሳር * Sinksar Saints History
Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81#962
Rank
Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81 vs. ስንክሳር * Sinksar Saints History ranking by country comparison
Compare Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81 ranking trend in the past 28 days vs. ስንክሳር * Sinksar Saints History
All categories
No Data Available
Books & Reference
App
Top Country
Rank
#57
- -
- -
Compare to any site with our free trial
March 24, 2025