Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81 vs Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም Usage & Stats

Amharic Bible 81 is an app developed for the Ethiopian Orthodox Church 81 books bible version. It is designed to be easy and interactive. We have motivated to develop the original bible version of the Ethiopian Orthodox church bible. In the future more books of the church will included. The app has features like: 1. Navigate all the books by Old Testament or New Testament 2. Navigate chapter by chapter 3. Search the bible in Amharic 4. Show Random Verses with Background Images 5. Select text with double click or long click and share to friends To reach more families of the church we kindly request you to share your friends. We are also respectfully need your comments and any suggestions. Please Rate Us 5 Star. Thank you! Enjoy! መጽሐፍ ቅዱስ 81 ሶፍትዌር መተግበሪያ የተሰራው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰማኒያ ወ አሃዱ መጽሐፍ ቅዱስ ተጠቃሚዎች ነው። ለአጠቃቀም ቀላልና ምቹ ተደርጎ ተሰርቷል። ይህን አፕ ለመስራት ያነሳሳን ተጠቃሚዎቻችን ትክክለኛውን የቤተክርስቲያኗን ትርጉም የያዘውን ሰማንያ አንድ መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያገኙ ለማስቻል ነው። በቀጣይ ሌሎች የቤተክርስቲያኗ መጽሐፍትንም የምናካትት ይሆናል። በዚህ መተግበሪያ የሚያገኟቸው 1. የብሉይና የሐዲስ መጽሐፍትን ማየት 2. መጽሐፍትን በምዕራፍ ማየት 3. ቃላትን ወይም ሃረጋትን በአማርኛ መፈለግ 4. መጽሃፍት ዝርዝር በጎበኝን ቁጥር የተመረጡ ጥቅሶችን እና ስእላትን ማሳየት 5. ጽሁፍን ሁለቴ በመጫን ወይም ጫን አድርጎ በመያዝ መምረጥና ለጓደኛ ማጋራት ብዙ የቤተክርስቲያኗን ተጠቃሚዎች ለመድረስ ይረዳን ዘንድ ለጓደኛዎ ያጋሩ። አስቶያየተዎን ወይም ማንኛውንም ሃሳበዎን ይጻፉልን። 5 ኮከብ በመስጠትም ይተባበሩን። እግዚአብሔር ይስጥልን!
  • Google Play Store
  • Free
  • Books & Reference

Store Rank

- -

የድንግል ማርያም ውዳሴ በአማርኛ፥ በግዕዝ፥ in English ፥ auf Deutsch ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረሰውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ)ነው። ይኸውም እመቤታችን ድንግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ሥነ-ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ተማሪዎቹ በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከየዘወትር ጸሎት ቀጥለው በንባብና በዜማ ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል። በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድና እርዳታ በዲ/ን ብንያም የተሠራ። አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በኢ-ሜይል አድራሻዬ biniamasnake@gmail.com ይጻፉልኝ። አመሰግናለሁ። "ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፡፡" ፊሊጵ ፬፥፬
  • Google Play Store
  • Free
  • Books & Reference

Store Rank

- -

Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81 vs. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም ranking comparison

Compare Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81 ranking trend in the past 28 days vs. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም

Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81#962

Widase Mariam | ውዳሴ ማርያምWidase Mariam | ውዳሴ ማርያም#732

Rank

Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81 vs. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም ranking by country comparison

Compare Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81 ranking trend in the past 28 days vs. Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም

Compare to any site with our free trial

Get started
Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81 VS.
Widase Mariam | ውዳሴ ማርያም

March 24, 2025